ወደ ቆሎ ትምህረት ቤት እንኳን በደህና መጣችሁ ፡፡ በዚህ ድረ ገጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የአብነት ትምህርት ይቀርባል፡፡ መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ዳንኤል ሳሙኤል እና ሊቀ ዲን ኅይለማርያም ስለሚያስተምሩን እና ድምጹን ስለ አቅረቡልን እናመሰጋናለን።
Welcome to Kolo Timhertbet. This site will assist you in learning our EOTC church study. We thank our father and teacher Megabie Hadis Kesis Daniel Samuel and Deacon Hailemariam for teaching and providing us with audio recordings. For each lesson, you have the Geez words, English translation and audio.